header_logos

ሽያጭ

በኢትዮጵያ ብቸኛ የቲቪኤስ ንጉሥ (ባለ ሶስት እግር) & እና ታታ (SVC) ሻጮች እና አከፋፋይ ስንሆን ሽያጭ እና ስርጭቱ በአገሪቱ በሚገኙ የተለያዩ 11 ቅርንጫፍ ከተሞች ይከናወናል::

Read more

responsive_design

መለዋወጫ

በመላው አገሪቱ ሰፊ የ ታታ እና ቲቬስ ንጉሥ መለዋወጫ ክፍሎች የምናቀርብ ሲሆን : በአዳማ እና ድሬዳዋ ከተሞች ንዑስ የመለዋወጫ መደብሮች እንዲሁም ሁሉም ቅርንጫፎች እና ወኪል አከፋፋይ ሱቆች ውስጥ ዋና ዋና መደብሮች አሏቸው::

Read more

joomla30

አገልግሎት

ከውጪ በምናስመጣቸው ምርቶች ቲቬስ (ንጉሥ እና ታታ) ላይ የሰለጠኑ እና ብቃት ያላቸው መካኒኮች ሲኖሩን ባለሙያዎቻች የጥገና ሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣሉ ከዚህም በተጨማሪም የእኛን ድጋፍ በፈለጉት ጊዜ የትም ቦታ የእኛን ሞባይል ተንቀሳቃሽ የጥገና አገልግሎት ማዕከል ማግኘት ይችላሉ::

Read more

Latest News

1ኛ ዙር የትግራይ ኮንስትራክሽን አገር አቀፍ ኤግዚቢሽን ፎረም…..

       የትግራይ ክልል የስራ ተቋራጮች ማህበር ከክልሉ ብሔራዊ መንግስት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት 1ኛ ዙር የትግራይ ኮንስትራክሽን አገር አቀፍ ኤግዚቢሽን ፎረም ነሃሴ 27 2008 ተጀመረ፡፡ ኤግዚቢሽኑ ለሶስት ተከታታይ ቀናት እስከ ነሃሴ 29 2008 የሚቀጥል ይሆናል፡፡በዚህ ኤግዚቢሽን…….

ተጨማሪ ያንብቡ

ሁለተኛ ዙር የህግ አማካሪዎች ስብሰባ ከነሐሴ 21 እስከ…….

ስብሰባው ከነሃሴ 21 እስከ ነሃሴ 23 ለሶስት ተከታታይ ቀናት የተካሄደ ሲሆን የድርጅቱ የህግ አማካሪዎች ፣ ስራ አስፈፃሚዎች ፣ የሰው ሃብት አስተዳደርና የውስጥ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት አመራሮችና ሰራተኞች እንዲሁም የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆችና ተወካዮች የተገኙ ሲሆን የስብሰባውም አላማ ለድርጅቱ ውሳኔ ሰጪ……

ተጨማሪ ያንብቡ

የሬድ ስታርስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ አመታዊ የሰራተኞች የውይይት መድረክ….

የሬድ ስታርስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ አመታዊ የሰራተኞች የዉይይት መድረክ ነሀሴ 15 2008 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ሊሳክ ሪዞርት ተከናወነ፡፡በዚህ የዉይይት መድረክ በ2009 አ.ም የበጀት አመት ትኩረት የሚደረግበት መሪ ቃል የተቀመጠ ሲሆን የኸውም “ለላቀ እድገት የሚሰራ የለው….

ተጨማሪ ያንብቡ

ሬድስታርስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ያዘጋጀው ከፍተኛ ባለድርሻዎችን ያካተተው ጉብኝት በህንድ…..

ሚያዝያ 28 2015 ከፍተኛ ደረጃ ባለድርሻዎች ሕንድ ውስጥ ታታ እና ቲቬስ ማምረቻዎቺን ጎብኝተዋል:: ተሳታፊ ልዑካኑ በድምሩ 15 ሲሆኑ; ከእነርሱም አራቱ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ; 8 ከፍተኛ …..

ተጨማሪ ያንብቡ

የሬድስታርስ ከፍተኛ የጥገና ባለሙያዎች ስልጠና በ ሐዋሳ…..

ሚያዝያ 6 2015 ሬድ ስታር አቀፍ የንግድ የላቁ ጥገና ስልጠና ሐዋሳ ላይ ተጀምሯል :: ሰልጣኞች በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የተመለመሉ እና ተመርጠው ……

ተጨማሪ ያንብቡ